Photo: daniel Kibret

ሰይጣን የማይስተው እውነት (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

ኢትዮጵያኮ በደም ስሚንቶና በአጥንት ብረት በተሠራ ታሪካዊና ሕዝባዊ አርማታ ላይ የጸናች ሀገር ናት፡፡ በሸክላ አቡክተው የሠሯት ይመስል ትፈርሳለች ትፈርሳለች እያሉ ለምን ያሟርቱባታል??? ይህቺ ድንቅ ሀገር እንኳን ሟርትን ጦርነትን፣ ረሃብን፣ ቸነፈርን፣ ወረርሽኝን ቅኝ ግዛትንና መገነጣጠልን ሁሉ በኩራት ተረማምዳ ኢትጵያዊነት በሚባለው ዐለት ላይ በልቀት የቆመች ናት፡፡ ሊያፈርሷት የመጡትን ስታፈርስ እንጂ ስትፈርስ ያያት የለም፡፡ ይህንን ሰይጣን እንኳን አይስተውም፡፡

Facebook Comments

Post Author: መላኩ አላምረው

መላኩ አላምረው
Melaku Alamrew