በሐዋሳ የተነሣውን ግጭት ሸሽተው ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ ወገኖቻችንን የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል አጽናኑ።

….

ግፉዓንን አስጠልላ – በቅዱስ ቃሉ ‘ምታጽናና፤

ሐዋርያት የገነቧት – የክርስቶስ ቤት ይህቻትና።

.

ከተገፉት ጎን የሚቆም – ሐዋርያትን የመሰለ፤

ያዘኑትን የሚያረጋጋ – አባትም ከመቅደሱ አለ።

.

ይህች ናት ቤተ ክርስቲያን – ይኸው ነው ወጉ የአባት፤

በምድር የሚገፉትን – ወደ ሰማይ በር ማስገባት፤

ከቅዱስ ቃሉ መግቦ – የፍቅር ዘይት መቀባት !!!

።።።።።።።።

።።።።

ፎቶ፡ በሐዋሳ የተነሣውን ግጭት ሸሽተው ቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ ወገኖቻችንን የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ሲያጽናኑ የሚያሳይ !

Facebook Comments

Post Author: መላኩ አላምረው

መላኩ አላምረው
Melaku Alamrew