Mahibere Kidusan

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በተከሰተው ችግር ከማኅበረ ቅዱሳን የተሰጠ መግለጫ!

“እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።” /ሮሜ 14፥19/ በሀገራችን በኢትዮጵያ የሚካሔደውን የመንግሥት የአሠራር ለውጥ ተከትሎ ላለፉት ጥቂት ወራት በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች መከሰታቸው የሚታወቅ ነው፡፡ በግጭቶችም ከሀብት ውድመት እስከ ክቡሩ የሰው ሕይወት ኅልፈት ድረስ መከሰቱ እና በዚህም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ማዘኑና ለመፍትሔውም በሚችለው ሁሉ መረባረቡ የሚታወቅ ነው፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናት በሶማሌ ክልል የተከሰተው ግን በተለይ […]

ፓትርያርክና ፕትርክና / ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ከሰባት ዓመታት በፊት ነበር፤ ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቃለ መጠይቅ ማድረግ በመንበረ ፓትርያርክ ግቢ በሚገኘው ቢሯቸው ወደ አሥር ሰዓት አካባቢ ከሌሎች ባልደረቦቼ ጋር ተገኝቼ ነበር፡፡ ያ ቃለ መጠይቅ ወደ አራት ሰዓታት ያህል የፈጀና በሐመር መጽሔት ላይ በተከታታይ የወጣ ነበር፡፡ በመካከል ላይ ቤተ ክርስቲያኒቱ በወቅቱ የነበረችበትን ሁኔታ የሚያነሣ አንድ ጥያቄ ተሰነዘረላቸው፡፡ መጀመርያ በመዳፋቸው አገጫቸውን ያዙና ወደ […]

Ppe Mathias and Pope Merkorios

የቤተ ክርስቲያን ሲኖዶሳዊ አንድነት ተመለሰ፤ የሰላም ኮሚቴው ብሥራቱን ያውጃል፤ ልኡካን አባቶች ስምምነቱንና አፈጻጸሙን ያስታውቃሉ

“የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ጉዳይ እልባት አግኝቷል፤” “የተሾሙ ሊቃነ ጳጳሳት ወደ ሀገር ገብተው በተመደቡበት ይሠራሉ፤” “በሁለቱም በኩል የተላለፈው ቃለ ውግዘት በአንድነት ይነሣል፤” /የሰላም አንድነት ኮሚቴው አባል/ ††† ከኹለት ዐሥርት ዓመታት በላይ የቤተ ክርስቲያናችንን አስተዳደር ከፋፍሎት የቆየው ሲኖዶሳዊ ልዩነት፣ በዕርቀ ሰላም ወደ አንድነት መመለሱ ተበሠረ፡፡ ሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ጉባኤ፣ ትላንት እሑድ፣ ሐምሌ 15 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ […]

Two Sinodos of Ethiopian Church

ቤተ ክርስቲያኗ በሁለት ፓትርያርኮች እንድትመራ የማድረግ መፍትሔ

ቤተ ክርስቲያኗ በሁለት ፓትርያርኮች እንድትመራ የማድረግ መፍትሔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ስዱስ ሲኖዶስ ወደ ሁለት መከፈል ወደ አንድ ለማምጣት የተሻለው መፍትሔ “ሁለቱንም ፓትርያርኮች በአባትነት መቀበል” እንደሆነ ብፁዓን አባቶች ገለፁ። በ VOA ውይይት ያደረጉት የአዲስ አበባው ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል እና የአሜሪካው ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እንደገለፁት አሁን የቤተ ክርስቲያኗን አንድነት ለማምጣት ሁሉቱንም […]

aba geyorgise zegascha

ስለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መታወቅ ያለባቸው

ስለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መታወቅ ያለባቸው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ኢትዮጵያዊው ሊቅና ጻድቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ከቅዱስ ያሬድ ቀጥሎታላቅ ቦታ የያዘ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ነው፡፡ አባ ጊዮርጊስ የተወለደው በ1357ዓ.ም በወሎ ክፍለ ሀገር በከለላ ወረዳ ሸግላ በተሰኘች ቦታ ነው፡፡ ወላጆቹ ልጅስ ለሌላቸው ዘወትር እያዘኑ ወደ እግዚአብሔር ይጸልዩ ነበር፡፡ አባ ጊዮርጊስየተወለደው በቅዱስ ዑራኤል አብሳሪነት መሆኑን ድርሳነ […]

Two Sinod of Ethiopia

የቀኖና ጥሰቱ በኹለቱም ሲኖዶሶች የኾነ ነው / ዲ/ን ዓባይነህ ካሴ

የቀኖና ጥሰቱ በኹለቱም ሲኖዶሶች የኾነ ነው / ዲ/ን ዓባይነህ ካሴ በውጭ ሀገር ከሚገኘው ሲኖዶስ አንድ የወጣች በጎ ቃል አለች፡፡ እርሷም “የቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ጉዳይ ያሳሰበውና በበጎ ፈቃደኛነት የተቋቋመው የኹለተኛው ዙር የሰላምና አንድነት ኮሚቴ በኹለቱም ሲኖዶሶች መካከል ያለውን የቀኖና ቤተ ክርስቲያን ጥሰት በሰላም እንዲፈታ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ በተለያዩ ብዙኃን መገናኛ ሲገለጽ የቆየ መኾኑ […]

Ethiopian Sinodos

የአንተ በሆነ መንፈስ ቅዱስ አንድ መሆንን ስጠን – መምህረ ሃይማኖት ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

የአንተ በሆነ መንፈስ ቅዱስ አንድ መሆንን ስጠን – ኀበነ ንኅበር በዘዚአከ መንፈስ ቅዱስ፡፡ በዐለም የክርስትና ታሪክ ውስጥ አማኞችን ሁሉ ሲፈትኑ ከኖሩት ፈተናዎች አንዱ በአንድ በታወቀ መንበር ላይ ከአንድ በላይ ፓትርያርኮች ወይም ፖፖች መሾም ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ቀድሞ በነበረ ፓትርያርክ ወይም ፖፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ተደርቦ እንደተሾመ የሚነገርለት ቅዱስ አቡሊዲስ ዘሮም ነው፡፡ ቅዱስ አቡሊዲስ (Hippolytus) ተቀናቃኝ […]

Two Sinod of Ethiopia

የአንተ በሆነ መንፈስ ቅዱስ አንድ መሆንን ስጠን – መምህረ ሃይማኖት ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ

የአንተ በሆነ መንፈስ ቅዱስ አንድ መሆንን ስጠን – ኀበነ ንኅበር በዘዚአከ መንፈስ ቅዱስ፡፡ በዐለም የክርስትና ታሪክ ውስጥ አማኞችን ሁሉ ሲፈትኑ ከኖሩት ፈተናዎች አንዱ በአንድ በታወቀ መንበር ላይ ከአንድ በላይ ፓትርያርኮች ወይም ፖፖች መሾም ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ቀድሞ በነበረ ፓትርያርክ ወይም ፖፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ተደርቦ እንደተሾመ የሚነገርለት ቅዱስ አቡሊዲስ ዘሮም ነው፡፡ ቅዱስ አቡሊዲስ (Hippolytus) ተቀናቃኝ […]

የቆሎ ተማሪ

ቆሎውን የቆረጠሙ እና ቆሎው የቆረጠማቸው የቆሎ ተማሪዎች – (ዲ/ን ታደሰ ወርቁ)

በአንድ ወቅት ከንቡረ ዕድ ክፍለ ዮሐንስ ጋር ሰለ ቆሎ ተማሪነት ዘመናቸው ሰንጨዋወት÷የቆሎ ተማሪዎች በሁለት እንደሚከፈሉ ነግረውኝ ነበር፡፡ ቆሎውን የቆረጠሙ እና ቆሎው የቆረጠማቸው፡፡ ቆሎውን የቆረጠሙ የቆሎ ተማሪዎች ግባቸው በሊቅነት ቤተ ክርስቲያንን ማገልገል ሆኖ÷ሰለክብረ ሊቅነት ምቾትን በቆሎ የተኩ ናቸው፡፡ቆሎውን የቆረጠሙ የቆሎ ተማሪዎች÷ ቆሎን የሚበሉት ሰላጡ ሳይሆን ሰለዕውቀት ርሃብ ነው፡፡ ርሃባቸው ዕውቀት እንጂ እንጀራ አይደለም፡፡እንጀራን የተራቡት ዕውቀትን ሰለመጥገብ […]

የጌታ ደቀመዛሙርት ሐዋርያት ሕይወታቸው እንዴት አለፈ?

1. ማርቆስ – እስኪሞት ድረስ በአሌክሳንደርያ ግብፅ ጎዳናዎች በፈረስ/በሬ ታስሮ እየተጎተተ ሕይወቱ አልፋለች። 2. ሉቃስ – በግሪክ ሰቅለውት ሕይወቱ አልፋለች። 3. ማቴዎስ – በቆንጨራ ተቆርጦ ሞቷል። 4. ጴጥሮስ – በሮም መስቀል ላይ ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ ተገድሏል። 5. ቶማስ – በሕንድ ቆዳው ተገፎና በጦር ተወግቶ መስዋእት ሆኗል። 6. ጳውሎስ – በአሰቃቂ ሁኔታ ተገርፎ አንገቱ ተቆርጦ ሕይወቱ አልፏል። […]