አማራ ክልል እና ጤና (የሺሐሳብ አበራ)

በአማራ ክልል፡- • አንድ ሆስፒታል ለ1.2 ሚሊዮን ህዝብ ያገለግላል፤ ተጨማሪ 210 ሆስፒታሎች ያስፈልጋሉ • አንደኛ በተባለው ክልል ግን አንድ ሆስፒታል ለ46 ሺህ ህዝብ ብቻ ያገለግላል በኩር ሕዳር 24/2011ዓ.ም፦ የጤና ተቋማትና አማራ ክልል በአማራ ክልል የጤና እንቅስቃሴ ዙሪያ የዳሰሳ ጥናት ያደረጉት ዶክተር አንድነት አዱኛው ሰሞኑን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በተሳታፊነት ተገኝተው ነበር […]

Eskindir Nega

ፍቅር፣ ፍትሕ እና ሰላም የኢየሱስ መንገድ

በዚህ ልዩ ዕትም፣ ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የሆነው እስክንድር ነጋ የሕንጸት ዕንግዳ ሆኖ ቀርቧል። አገራችን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችና ዴሞክራሲ የሚከበሩባት አገር እንድትሆን መሥዋዕትነትን የጠየቀ ትግል አድርገዋል ከሚባሉት ግለ ሰቦች መካከል አንዱ እስክንድር ነው። በዚህም፣ ከዘጠኝ ጊዜያት በላይ ደጋግሞ ለእስር የተዳረገው እስክንድር፣ በአጠቃላይ ከዘጠኝ ዓመታት በላይ በእስር አሳልፏል።ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ በተለያዩ ጊዜያት፣ ከተለያዩ ተቋማት ሽልማቶች […]

Hachalu Hundesa

ኢትዮጵያ የ80 ቀለማት ውሕድ ሥዕል ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው / ድምጻዊ ሀጫሉ

ሬዲዮ ፋና:- ‹‹ለአንተ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን ምንድነው?››ድምፃዊ ሀጫሉ፡- ‹‹ለእኔ ኢትዮጵያ የቀለም ውሕድ ሥዕል ናት። ኢትዮጵያን ስንሥላት 80 ቀለማትን ቀላቅለን ነው የምንሥላት። እነዚያ 80 ቀለማት የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ናቸው። ለእኔ ኢትዮጵያዊነት የ 80 ብሔር ብሔረሰቦች ድምር ውጤት ናት። በኢትዮጵያዊነቴ ማንም ሰው አንተ ‹ኢትዮጵያን አትወድም ወይም ትወዳለህ› ሊለኝ አይችልም። ምክንያቱም ቅድመ አያቴ ‹ቦንሲቱ ቃበታ› ከዚህ መቀሌን ነፃ […]

Church and Mosque in Ethiopia

ሙስሊም ነኝ – በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እኮራለሁ / ኢብራሂም ሙሉሸዋ

ቆይ አሁን «አንተ ሙስሊም ሆነህ ስለ ኦርቶዶክስ ምን ገደደህ?» ብባል ምን እላለሁ? ጉድ አኮ ነው! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያነት ማሳያ ትልቅ የአገር ሀብት ናት። ቤተ ክርስትያኒቱ ከመንግስት ጋር ከነበራት ግንኙነት ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ ችግሮች መኖራቸው አሌ ባይባልም በሌላው ጎን ግን ቤተ ክርስትያኒቱ ለአገራችን ፓለቲካ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ያደረገችው አስተዋፅኦ በምንም […]

Urinating

ሽንታችን ስለጤናችን

መመላለስ ያለብን ይህን ያህል ጊዜ ነው የሚል የተቀመጠ መስፈርት ባይኖርም ሰዎች በቀን ቢያንስ በአማካይ ለስድስትና ለሳባት ጊዜያት ያህል ይመላለሳሉ ይላሉ ባለሙያዎች። በእርግጥ የተለያዩ ምክንያቶች ምልልሳችን ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ ከነዚህም መካከል መድሐኒት፣ ምግብና መጠጥ፣ ዕድሜ፣ የሽንት ፊኛ መጠን እና ሌሎችም ተካተዋል። ታዲያ ይህንን ካልን ዘንድ ጤነኛና ጤነኛ ያለሆነ ምልልስን ምልክቶቹ ምን እንደሚመስሉ እንቃኝ፤ ጤነኛ የሽንት ምልልስ […]

Humanness

የሰው ነገር ይገርማልም ያሳዝናልም ያማልም!

የሰው ነገር ይገርማልም ያሳዝናልም ያማልም! የሰው ነገር አያንገሸግሽም? ምንም ምን ብታደርጉለት… ትንሽ ስህተት ሲገኝባችሁ ሁሉንም በዜሮ አባዝቶና አጥንት የሚሰብር ቃል ተናግሮ ልብ የሚያደማ ሀዘንን ይተክልባችኋል። ክፉ ላለመናገርና እርሱን ላለማስልዘን በመጠንቀቅ ዝም ስትሉት እንደ ጅል ይቆጥራችኋል። ብቻ ምንም መልካም ያላችሁትን ሁሉ ብታደርጉለት ለወቀሳ ምክንያት አያጣላችሁም። ባደረጋችሁለት ነገር በራሱ ይከሳችኋል። ነጩን አጥቁሮ ብርሃኑን አጨልሞ ይወቅሳችኋል። በእውነት የሰውን […]

Daniel Kibret

የለውጥ ሂደት ሦስት ጉልቻዎች / ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

የለውጥ ሂደት ሦስት ጉልቻዎች / ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አለቃ ገብረ ሐና እንዳስተማሩት ምርጥ ግንባታ ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፡፡ ሠሪ፣ ደንጓሪና አነዋሪ፡፡ የሀገር ግንባታም እንዲሁ፡፡ በሂደቱ ውስጥ ጊዜያቸውን፣ ጉልበታቸውንና ዕውቀታቸውን ሠውተው ሌት ተቀን የሚሠሩለትን ይሻል፡፡ የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለመናቸውን በሜዳ ላይ የሚያፈሱ ምርጥ ምርጥ ተጨዋቾችን እንደሚፈልገው ሁሉ፡፡ ሀገራዊ ለውጥ ስለፈለጉት፣ ስለናፈቁትና ስላጨበጨቡለት አይመጣም፣ ቢመጣም አይሳካም፡፡ የለውጡን ተውኔት […]

AU head quarter Design by Hailesilase

የአባቶችን ራእይ ማስፈፀምም ትልቅነት ነው! አባት ወቃሽ ትውልድ ነካሽ መሆን ያሳፍራል፡፡

ይህ አዲሱ “የአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ” አይደለምን? ለካንስ የሕንፃው “ዲዛይን” ቀድሞ የተሠራ ኖሯል። (እርግጥ ሸገርም በምኒልክና ጣይቱ ነው ዲዛይኗ የተሠራው፡፡) የታላቆቹ ራእይ እንኳንም እውን ሆነላቸው። የአባቶችን ራእይ ማስፈፀምም ትልቅነት ነው! ግና አባት ወቃሽ ትውልድ ነካሽ መሆን ያሳፍራል፡፡ እነዚህ የዘመን ተሻጋሪ ራእይ ባለቤት የሆኑ ነገሥታት ሲመሰገኑ የሚነስረው ትውልድ ማየት ይገርማል፡፡ በአጠቃላይ የአባቶቹን ታላላቅ ራእይ ከማስፈጸም ይልቅ በጎ […]

Birhanu Admas

የጥላቻ ወንዞችን የሚያሻግሩ ድልድዮች / በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ አንለይ

የጥላቻ ወንዞችን የሚያሻግሩ ድልድዮች በዚህ ወቅት በሀገራችን በተፈጠሩት ክስተቶች የማያዝን፣ የማይጨነቅና የማያስብ ዜጋ ይኖራል ብዬ ለማሰብ ይቸግረኛል፡፡ ሆኖም ሐዘናችንን፣ ሀሳባችንንና ጭንቀታችን የምናጋራው አካል፣ የምናጋራበት መንገድና መፍትሔ ብለን የምንወስደው ነገር ሊለያይ ይችላል፡፡ በአንዳንድ ሚዲያዎች ከማየው ደግሞ ሌላው ቀርቶ የሚያሳዝነን፣ የሚያሳስበንና የሚያስጨንቀንም ነገር በእጅጉ ይለያያል፡፡ ይህ መሆኑ ተፈጥሮአዊ ነው ሊባል ቢችልም በእኛ ማኅበረሰብ ዘንድ ግን ከዚያ ያለፈ […]

Smokind Danger

አስደንጋጭ ሲጋራ ነክ ሐቅ !

አስደንጋጭ ሲጋራ ነክ ሐቅ ! በዓለም በየቀኑ 26,000 ሰዎች ከትንባሆ (ሲጋራ) ጭስ ጋር በተያያዙ በሽታዎች ይሞታሉ። ከእነዚህ መካከል 6,000 የሚሆኑት በቀጥታ የማያጨሱና ሌሎች ሲያጨሱ በቅርበት በመኖራቸው ምክንያት የሚደርሳቸው ናቸው። በተለይም ሕፃናት ያለ ኃጢአታቸው እየሞቱ ነው። በሀገራችን ከ7 ሚሊዮን በላይ አጫሾች አሉ። ይህ ቁጥር በቀጥታ የሚያጨሱትን ብቻ የሚገልጽ ሲሆን ምንም ዓይነት ጥንቃቄ የማይደረግባት ሀገር በማሆኗም በተዘዋዋሪ […]