የዶክመንታሪ ሚናና “ምናባዊው…”

የዶክመንታሪ ሚናና “ምናባዊው…” (Asemahegn Asires – Journalism Instructor) … “ምናባዊው…” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ዘጋቢ ዶክመንታሪ (Expository Documentary) በጭብጡ እና ይዘቱ የበዛውን ሕዝብ ከማስደመም አልፎ አሳዝኗል፤ አስለቅሷል፡፡ እንዲህ ያለ ታምር በሆሊውድ ፊልሞች እንኳ አላየንም፡፡ ምን ያለ ዝቅጠት፣ ምን ያለ የቁም ሞት፣ ምን ያለ ብልግና፣ እንዴት ያለ ቀውስ ውስጥ እንደገባን፣ ይመሩናል ብለን ገንዘባችን ላይ እንዲያዝዙ ያስቀመጥናቸው ሰዎች […]

ትህነግ ሰው አይደለም፡፡የሰው ልጅን ባህሪ አይወክልም፡፡ – የሺሀሳብ አበራ

የሰው ልጅ የርህራሄ ወለሉም ሆነ የጭካኔ ጣራው የሚያርፍበት ወሰን አለው፡፡ በዚህ ወሰን መሰረትም ህጎች ይሰራሉ፡፡ … በኢትዮጵያ በትህነግ መሪነት የተሰራው ግፍ ግን ከሰው ልጆች የባህሪ ወሰን ሁሉ ያልፋል፡፡የብልት ቆዳ ከመግፈፍ እባብ እያረቡ ከእባብ ጋር እስከ ማሳደር የደረሰ የህይወት ቅጣት በሰው ልጆች ላይ አድርሳለች፡፡ … የትህነግን ክፉነት የዓለም የወንጀለኞች ማህደር ሁሉ ከወንጀል ሜኖው(ዝርዝር) ውስጥ ይተርፍበታል፡፡ ከባዱ […]

አዲስ አበባ ወይስ ጓንታናሞ…

አዲስ አበባ ወይስ ጓንታናሞ… * ጠላት ሀገር እንኳን በዚህ መልኩ አይዘረፍም! ~ ጠቅላይ አቃቢ ህግ ብርሃኑ ጸጋዬ * አዲስ አበባ ውስጥ 7 ግፍ የሚፈፀምባቸው ድብቅ እስር ቤቶች ተገኙ * የሰኔ 16ቱ የአዲስ አበባው የቦምብ ጥቃት የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ኃላፊ የተመራ ነው *** « በአዲስ አበባ ዜጎች ከሰባት ወደማያንሱ ስውር ማሰቃያ ስፍራዎች ‘በአምቡላንስ እየተጓጓዙ!’ […]

Abiy Ahmed

ለግለሰቦች ከማጨብጨብ ባሻገር ተቋማትን እንፍጠር – የሺሀሳብ አበራ

ዶክተር አብይ እንደ ቮልት ሩጠው ግባቸውንም በሰበርዜና አፍጥነውት ነበር፡፡ ሰበር ዜናው ከሰሞኑ ርቋል፡፡ዶክተር አብይም በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንግዳ ነገር ይዘው አልተከሰቱም፡፡ እንግዳ ነገር ብቻ ሳይሆን እሳቸውም ብዙ እየታዮ አይደለም፡፡ .. ጠሚዶ አብይ ሃገሪቱን ሊያረጋጉ የሚችሉ በርካታ ካርዶችን መዘው ተጫውተዋል፡፡ አሁን የወዲያው የመፍትሄ ካርዶች አልቀዋል፡፡ ሰበር ዜናውም እንደ ኤሊ አዝግሟል፡፡ ያለፉት ሰበር ዜናዎች የጠየመውን የህዝብ ፊት […]

ለልጄ ምን ብዬ ልንገራት? (አንዲት የጂግጂጋ ኗሪ እናት)

ለልጄ ምን ብዬ ልንገራት? (አንዲት የጂግጂጋ ኗሪ እናት) መልስ ባገኝም ባላገኝም የተፈጸመብኝን ግፍ እናገራለሁ፡፡ የእኔ በደል በምን ይካሳል? ቁስሌ በምን ይድናል? የ4 ዓመት ልጄን እንደታቀፍሁ ለ3 ቀናት በቤተ ክርስቲያን ተጠልየ ቆይቼ ዛሬ ቤቴ ገባሁ፡፡ ቤቴ ተዘርፏል፡፡ በባዶ ፍርስራሽ ቤት ኩርምት ብያለሁ፡፡ ልጄ በርሃብ ተዳክማብኝ ነበርና የሶማሌ እናቶች የሚበላ ነገር አምጥተውልኝ አቀመስኋት፡፡ እህል በአፏ እንደዞረ ተነቃቃች፡፡ […]

Ethio-Somale

አሳዛኝም፣ አናዳጅም፣ ዘግናኝም፣ አከራካሪ ዜና/መረጃዎች፡-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮ-ሶማሊ እየተካሄደ ያለውን የቤተ ክርስቲያን ማቃጠልና የሰው ግድያ በጽኑ እንደምታወግዝ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ገልጹ፡፡ ድርጊቱ በአስቸኳይ እንዲቆምም አሳስበዋል፡፡ -› የኢትዮ-ሶማሌ ተወላጆች ናቸው የተባሉ በርካታ ሰዎች አዲስ አበባ በመከላከያ ሚኒስትር ቢሮ/አምባሳደር አካባቢ ‹በሰልፍ› ተገኝተው በጂግጂጋ እየተካሄደ ያለውን ሁከትና ሥርዓት አልበኝነት መንግሥት ጣልቃ ገብቶ እንዲያስቆምና አብዲ ኢሌን ከሥልጣን እንዲያወርድ ጠይቀዋል፡፡ ‹‹ፍትሕ […]

ክቡር ዶክተር ዐቢይ “ተደመሩ” ስትለን እንዳንታዘዝ፥ የኢሕአዴግ ሕገ መንግሥት (በየክልላችን አስሮ) ይከለክለናል›› / ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

‹‹“ያለፈውን በይቅርታ እንለፈው”›› አልከን እንጂ፥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለፉት 50 ዓመታት የደረሰበት ሥቃይ በ5ቱ ዓመት የፋሺስት ወረራ ዘመን ከደረሰበትሥቃይ በዓይነትም በብዛትም የላቀ ነው። የየካቲት 12ን ጭፍጨፋ ትተን፥ በፋሺስት ዘመን የኢትዮጵያውያን ዓሥር ጥፍሮች አንድ ባንድ አልተነቀሉም። እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ቁልቁሊት ተሰቅለው አልተገረፉም። ጣልያኖች በወንድ ብልት ላይ ውሀ የሞላበት ጠርሙስ አላንጠለጠሉበትም። አካለ ጎደሎ የሚያደርግ ቅጣት አልቀጡም። ከፋሺስቶቹ ጋር […]

ለኢትዮጵያ ያላቸውን የጥላቻ ጥግ ለማሳየት የሀገር ጀግናነት ኒሻን ሊሸለም የሚገባውን ገደሉት።

ለኢትዮጵያ ያላቸውን የጥላቻ ጥግ ለማሳየት የሀገር ጀግናነት ኒሻን ሊሸለም የሚገባውን ገደሉት። — ኢንጅነሩን ለመጀመሪያ ጊዜ በዓይኔ ያየኋቸው በ2004 ዓ.ም ነው፡፡ ከተለያዩ ሚዲያዎች ጋር ለ4 ጊዜ ያህል ሄጃለሁ፡፡ 4 ጊዜም አግኝቸዋለሁ፡፡ እዛው የሕዳሴው ግድብ ከሚገነባበት ጉባ፡፡ ኢንጅነር ስመኘው በቀለን ለማየት የነበረኝ ጉጉት የሕዳውን ግድብ ከማየት አይተናነስም ነበር፡፡ ልክ እንደደረስን በፈገግታ ‹‹እንኳን ወደዚህ የሁሉም ትዮጵያውያን የላብ ጠብታ […]

ጠ /ሚ ዶ/ር አበይ ከምሁራን ጋር በነበራቸው ውይይት ያነሷቸው ዋና ዋና አሳቦች – የሺሀሳብ አበራ

1.ኢህአዴግ በቅርቡ ፍልስፍናውን እና ምልክቱን ይቀይራል ፡፡ አብዛኛዎቹ የክልል መስተዳደሮችም ይቀየራሉ 2. ብዙ ወንጀል ሠርተው ትግራይ ውስጥየተደበቁ ሠዎች አሉ፡፡ እነሡ ናቸው ያልሆነ መረጃ የሚለቁት 3)የሰንደቃላማው ጉዳይ ልክ እንደ ሀገ መንግስቱ የማይሻሻልበት ምክንያት የለም፡፡ይሻሻላል፡፡ 4). በስልጣን እስከቆው ድረስ የትግራይን ህዝብ ጠቅሜ ነው የምወርደዉ ፡፡ ከጥቅምቹ አንዱ የኤርትራን ጉዳይ መጨረስ ነው ኢሳያስን መቀሌ ይዤው ብሄድ ደስ ባለኝ […]

ከጀብዳዊ ጀግንነት ይልቅ ጀብዳዊ ቅንነት ይበልጣል ምን ማለት ነው?! (የጠቅላይሚኒስትሩ ምስጢር መልዕክት)

ከጀብዳዊ ጀግንነት ይልቅ ጀብዳዊ ቅንነት ይበልጣል ምን ማለት ነው?! (የጠቅላይሚኒስትሩ ምስጢር መልዕክት) (በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን) ጠቅላይሚኒስትር ዓብይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፊዚክስና ሒሳብን ፖለቲካ አድርገው ተንትነዋል፡፡ የመደመርን ትርጉም ለማብራራት ሰበቃንም፣ ቦዲማስንም ተጠቅመዋል፡፡ በዚህ ሁሉ ሒደት ውስጥ ፍቅርና ይቅርታ ያላቸውን ፋይዳ ከተነሱበት መርህ ጋር አዛምደው በራሳቸው ትንተና አቅርበውታል፡፡ በተለይ ከኤርትራ ጋር ስለሚኖር ፍቅርና ይቅርታ ባስረዱበት አንቀፅ ላይያብራሩት ነገር […]