እንኑር ካላችሁ እንደ ‹‹ደሴ›› እንኑር !

‹‹የገራዶ ሜዳ ለምን ‘ገራዶ’ ተባለ ?›› መልሱን ‹‹የሆነ… የተጋረደ ቦታ ስለሆን… ከደሴ የአብዛኛው ሰፈር እይታ ስለተጋረደ.. ወዘተረፈ” ካላችሁ… ተሳስታችኋል ወይም መልሱ ሙሉ አይደለም። በስንትና ስንት እልህ አስጨራሽ ጥናት የደረስሁበትን የገራዶ ትንቢታዊ ትርጉም ልንገራችሁ… ገራዶ “ገራዶ” የተባለበት ምሥጢር በዋናነት ፍቅርን ከመናገሻችን ከ4 ኪሎ ጋርዶ ደሴ ላይ ስላስቀመጠ ነው። ካላመናችሁኝ ወላ “በጂኦግራፈር” የአቅጣጫ ጠቋሚ ወላ በናሳ የሳተላይት […]