ተቃርኖ – የሺሀሳብ አበራ

ተቃርኖ – የሺሀሳብ አበራ ለህዳሴው ግድብ አማራ ከ 1.2 ቢሊየን ብር በላይ በማዋጣት ከሃገሪቱ ቀዳሚ ነበር፡፡ነገር ግን ከ 30% ሳያልፍ 64% ደርሷል ተብሎ ብሩ ተዘረፈ፡፡ በህዳሴው ግድብ የሚሰሩ አማራዎችም ይታሰሩ እና ይፈናቀሉም ነበር፡፡ …. የሌለ ለመፍጠር 1.2 ቢሊየን ብር ያዋጣው አማራ ጣናም ሆነ ላሊበላ የነበሩት ሲጠፉ 50 ሚሊየን ገና አላዋጣም፡፡ መቼም ሃገሪቱ ጣና ሆነ ላሊበላ […]

Anti Amhara Spirit

የአማራ-ጠልነት መንፈስ ሲወርድ ሲዋረድ

(መላኩ አላምረው) —› የአማራ-ጠልነት ጠንሳሽ ጥልያን ነች። ‹‹ጣልያን ደግሞ አማራን ለምን ጠላችው›› ብላችሁ እደማትጠይቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በ5 ዓመቱ ጦርነት ወቅት ከ95 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ አርበኞች በጎጃም፣ በሸዋ፣ በጎንደርና በወሎ ብቻ ይገኙ እንደነበር ማስታወስ በቂ ነውና፡፡ (ፕ/ር መስፍን ከ85 በመቶ በላይ አርበኞች እነ በላይ ዘለቀን መሪ አድርገው ጎጃም ላይ ተጋድሎ እንዳደረጉ ጽፈዋል፡፡) የጣልያን ክፋት አማራ-ጠልነቷ አልነበረም። […]

Yohannes Mekonen

ከምር ግን ሀገሪቱ የማን ናት? የዜጎች ወይስ የቡድኖች? / መ/ር ኢ/ር ዮሐንስ መኮንን

እንኳንስ በአንድ ሀገር በአንድ ቤተሰብ ውስጥም የሚኖሩ አባላት የተለያየ ፍላጎት እና አመለካከት ቢኖራቸው የሚጠበቅ እና ተፈጥሮአዊ ነው። ነገር ግን ”እኔ እንደማምነው እመን። እኔ እንደምመርጠው ምረጥ” ብሎ አንደኛው ሌላኛውን መብት እና ፍላጎት በማስጨነቅ እና በማስገደድ የጫነበት እንደሆነ ወንጀልም አደጋም ይሆናል። እኔ በግሌ በዜግነት እና በግለሰብ ነጻነት (ሰው በመሆን) ላይ የተመሠረተ ፍልስፍናን የምትከተል ሀገር እንድትኖረኝ የምመኘውን ያህል […]

Daniel Kibret

ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስለ ዘረኝነት

ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስለ ዘረኝነት ይናገራል፡- ‹‹ዘረኞችን ከዘረኝነት እንዲወጡ ማስረዳት እጅግ በጣም ከባድ ነው። የሠው ልጅ በሙሉ ከአፈር ነው የተሰራው ብትሏቸው… ‹እኛ ከዋልካ አፈር ነው የተሠራነው፣ እኛ ለብቻ ከሸክላ አፈር ነው የተሰራነው፣ ከለም አፈር ነው የተሰራነው….› እያሉ በተለዬ አፈርነት ይቧደኑና ሌላ ፀብ ይጀምራሉ። እነርሱ ከንፁህ አፈር ነው የተፈጠርነው ብለው አያበቁም፡፡ ሌሎችን ደግሞ ‹ምስጥ […]

Mohamed Ali

ኧረ ማነህ? አገርህ ወዴት ነው? ኤዲያ! ማንነትማ “ዱሮ ቀረ” / መሐመድ አሊ መሐመድ

አይ ዱሮ፣ ዱሮማ ድንጋም ዳቦ ነበር ይባላል። ይኸንኳ ተረት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ግን የዱሮው ዘመን ስንት ነገር ይዞ አልፏልኮ፡፡ ሌላውን እንተወውና; ዱሮኮ ከወዴት መሆንህ እንጅ ማንነትህ? ግድ አይሰጥም ነበር፡፡ ዛሬማ ወዳጄ; ጨዋታው ወደገደለው ነው፡፡ ስለማንነትህ እቅጩን ሳትናገር ዙሪያ ጥምጥም ብትሄድ ማንም አይሰማህም ወይም አያምንህም፡፡ ለመሆኑ የማንነት መገለጫ ምን ይሆን? የማንነት መገለጫዎች ብዙ ናቸው፡፡ በቀላሉ የቀበሌ መታወቂያ […]

Dr Abiy Ahmed

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሚመራው የልኡካን ቡድን በአሜሪካ ዋሽንግተን ለሚያደርገው ጉብኝትና ህዝባዊ ጉባኤ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት

በኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሚመራው የልኡካን ቡድን በአሜሪካ ዋሽንግተን ለሚያደርገው ጉብኝትና ህዝባዊ ጉባኤ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የዋሽንግተን አዘጋጅ ኮሚቴ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የተለያዩ አካላትን በማስተባበር በህዝባዊ ውይይቱ ላይ ለመሳተፍ የሚመጡትን እንግዶችን በአግባቡ ለማስተናገድ ኮሚቴው በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመሆን በቂ ዝግጅት ተደርጓል፡፡ በዋሽንግተን የኢትዮጵያዊያን የታክሲ ባለቤቶችን፤ በርካታ በጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪዎችን፤ […]

ለክቡር አቶ ገዱ በተለየና ለብአዴን በጠቅላላ፦ ልንደግፋችሁ ዝግጁ ነን… ግን ቆሻሻችሁን ስታፀዱ ብቻ !

(መላኩ አላምረው) አቶ ገዱ አንዳርጋቸው “ከሃሮሚያ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠኝ የክብር ዶክትሬት #መሪ_የናፈቀው የአማራ ሕዝብ ትንሿን ጥረቴን እያበረታ በራሱ ትግል ላመጣው ለውጥ የተሰጠ እውቅና ነው” በማለት ክብሩ ለክልሉ ሕዝብ እንጅ ለእርሳቸው እንዳልሆነ ገልፀዋል። መልካም አገላለጽ ነው። … በነገራችን ላይ እኔ አቶ ገዱ እና እነ ደመቀ ሊደገፉ ይገባል ባይ ነኝ። አሁን የታየው የለውጥ ተስፋ የእነርሱም ድካም ውጤት ነውና። […]

የተማረ አይጥፋ! እውቁ ልሂቅ [ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ] ስለ ባንዲራችን/ሰንደቅ ዓላማችን

ባንዲራ ቃሉ ጣልያንኛ፥ ሰንደቅ ዓላማ ኢትዮጵኛ (አማርኛ) ነው። ባንዲራችን የሚለውን ቃል ይዤ የምጽፈው ዛሬ ሕዝቡ የሚጠቀምበት መሆኑን በመገንዘብ ነው። የጽሑፌ ዓላማ ባንዲራችንን ስለገጠመው ችግር ያለኝን አስተያየት ለማካፈል እንጂ፥ ሁለቱን ቃላት ለመተቸት አይደለም። የባንዲራችን ቀለም አረንጓዴ፥ ቢጫ፥ ቀይ ነው። እነዚህን ቀለሞች የያዘ ባንዲራ የኛ መሆኑ የሚታወቀው በቀለሞቹ ብቻ ሳይሆን፥ ቀለሙን በያዙት ልብሶች አሰላለፍ ጭምር ነው። የአሁኑ […]

Dr Abiy's Politics of summation

የመደመር ነገርና አንዳንድ ተቃርኖዎች / በአሰማኸኝ አስረስ

የመደመር ነገርና አንዳንድ ተቃርኖዎች / በአሰማኸኝ አስረስ የ”መደመር” ፖለቲካ ሰሞናዊ ፋሽን ሆኗል፡፡ ማንኛውም ጉዳይ “መደመር” በተባለው እሳቤ ውስጥ እየተከተተ ነው፡፡ ሰዎች መብቶቻቸውን ሲጠይቁም “መደመር” የሚባለው ሀሳብ ወይም ቃል እየተመዘዘ ድንቅር ሲል እያየን ነው፡፡ ዶ/ር አብይ ስልጣን ከመያዛቸው በፊት ጀምሮ ስለመደመር ያወሩ ነበር፡፡ በተለይ በጥቅምት 2010 ዓ.ም. የኦሮሞና አማራ ህዝቦችን ግንኙት ለማሻሻል በተደረገው ታሪካዊ የአብሮነት ጉባኤ […]

Gedu Andargachew

የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ገዱ አንዳጋቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የሰጠበት ምክንያት ‹‹በአቶ ንጉሡ ጥላሁን›› እይታ

የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ገዱ አንዳጋቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ የሰጠበት ምክንያት ‹‹በአቶ ንጉሡ ጥላሁን›› እይታ ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዩጵያ ጉልህ ስፍራ ያላቸው ታላቅ የሀገር ልጅ ናቸው። የሀሮሚያ ዩኒቨርስቲ መማክርት ጉባኤም ይህ ታላቅ የሀገር ልጅ ላሳዩት ጀግንነትና ቆራጥነት በክብር የተጎናፀፈ እውቅና ይሆን ዘንድ የአመራርና ማህበራዊ ለውጥ/Leadershep Societal Transformation/የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷል፡፡ ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውተራማጅና ጥልቅ […]